- በ ኤፍ-ስፖት ፎቶ አስተዳዳሪ , የዲጂታል ፎቶግራፎችን ማካፈል ፤ ማስተካከል እና ማሰናዳት በጣም ቀላል ነው
- Use tags to describe your photos so that they are easy to find later on.
- የመላክ ምርጫዎችን ይጠቀሙ ፎቶዎችን በሲዲ ላይ ለመጻፍ ፤ ኢሜይል ለማድረግ ለጓደኞቾ ወይም ለማካፈል በኢንተርኔት ላይ
- ለመጀመር ይምረጡ ኤፍ-ስፖት ከ ግራፊክ ዝርዝር መተግበሪያዎች ወይም የዲጂታል ካሜራ በማያያዝ እና ትእዛዙን በመከተል